የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሴ አሟሟት ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ዘ-ሐበሻ እጅ ገቡ | ከፌደራል ፖሊስ እውቅና ውጪ የጁንታውን አመራር መኖሪያ ቤት ራሱ ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በህገ ወጥ መንገድ ለግል ጥቅም ፍለጋ ሲያስበረብር ነበር የሚል ክስ ከትግራይ ተወላጆች ቀርቦበት እንደነበር ተጋለጠ

ትጥቅ ያልፈታ የሕወሓት ትርፍራፊ ኃይል በትግራይ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ጥቃቶችን እየሰነዘረ ከፖለቲካ ውጭ የሆኑ ሰላማዊ ዜጎችን እየገደሉ መሆኑን በተደጋጋሚ ዘግበናል። አሁን ደግሞ የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሥን መግደላቸውን ዘ-ሐበሻ መዘገቡ አይዘነጋም። የማነ ተገደለ ተባለ እንጂ እንዴት ተገደለ የሚለው ጉዳይ ብዙም አልተሰማም። ዘ-ሐበሻ ከታማኝ መረጃ ምንጮቹ ያገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ከመገደሉ ጋር ተያይዞ … Continue reading የፈንቅል አመራር የማነ ንጉሴ አሟሟት ዙሪያ አዳዲስ መረጃዎች ዘ-ሐበሻ እጅ ገቡ | ከፌደራል ፖሊስ እውቅና ውጪ የጁንታውን አመራር መኖሪያ ቤት ራሱ ከሌሎች ግብረ አበሮች ጋር በህገ ወጥ መንገድ ለግል ጥቅም ፍለጋ ሲያስበረብር ነበር የሚል ክስ ከትግራይ ተወላጆች ቀርቦበት እንደነበር ተጋለጠ